Written by 2:26 pm Newsletters

eBook Amharic – ለስራ የሚያዘጋጅህ ቀላል መመሪያ – ተለቀቅ

በአዲስ መንፈስ ወደ ስራ አለም ለምትገቡና፤ አሁንም በሃይስኩል በኮሌጆችና በዩንቨርሲቲ ለምትገኙ ወጣቶች ለስራ የሚያዘጋጃችሁ ቀላል መመሪያ (Amharic eBook ) በቀላሉ ልትረዱት በምትችሉት ቋንቋ እንደሚከተለው ተዘጋጅቶላችኋል።

Follow, ይህንን ፖስት Like, comment ‘HOPE’ and share በማድረግ ብቻ የሊንኩን መግቢያ በኢማይላችሁ ታገኛላችሁ።

የሚቆየው ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ነው። ተጠቀሙበት!

After Follow, like፣ comment and share send me your email to info@exposurematter.com  or drop me your email on the comment section or message tab.   

በነገራችን ላይ፡ በአማርኛ ኮምፒተር ላይ መጻፍ አድካሚና ረጂም ጊዜ ይወስዳል። ሶፍትዌር ባለሞያወች አስቡበት ።

Subscribe to our newsletter!

መልካም እድል!

[hfe_template id=’1537′]

Spread the love
[mc4wp_form id="5878"]
Close Search Window
Close