Sale!

የሙያ ፍኖተ ካርታ [ Career Growth Roadmap] – Amharic Version]

(1 customer review)

Original price was: Br600.Current price is: Br399.

የሙያ ፍኖተ ካርታ መጽሃፍን [የመጀመሪያ እትም ] ስታነብ የራስህን የሙያ እድገት ቆም ብለህ በማጤን ለማስተካከል እንድትነሳሳ ብቻ ሳይሆን ቶሎ ወደ መስመር ለመግባት የሚያስችልህን ተግባር ሁሉ ለማድርግ  አቅጣጫ  ይጠቁምሃል።

 

በእርግጥ ድርጅቶችና ተቋሞችም ጊዜውን የሚመጥን የሙያ ፍልስፍና እንዲከተሉ ለነሱም ጭምር ጥቆማ ይሰጣቸዋል ። 

 

It offers a  a guiding framework for your career growth aspiration in a language easier to consume. 

 

Pay in tele birr and send us a confirmation.

1 review for የሙያ ፍኖተ ካርታ [ Career Growth Roadmap] – Amharic Version]

  1. Tigabu Atalo

    Excellent

Add a review
Close Search Window
Close
×
×